የቴክኖሎጂ ውህደት

በምግብ ማምረቻ ተቋማት የቴክኖሎጂ ውህደት ሥራዎቻችንን በሚከተሉት እና በመሳሰሉ ዘርፎች እናከናውናለን።

ብቃትን ማሳደግ፣

ብክነትን መቀነስ፣

ጥራትን ማሻሻልና በቀጣይነት ማስጠበቅ፣

የሠራተኞችን ብዛት መቀነስ፣

ምርት የመቀየር፣ የቅርጽ መስጫ መሣሪያ የመቀየርና መስመር የማስተካከል ጊዜን መቀነስ፣

አውቶሜሽንን ማቀናጀት፣

በመስመሩ ላይ የቁጥጥር መለኪያዎችን በእውነተኛ ጊዜ የሚከታተሉና የሚመዘግቡ ሥርዓቶችን መጫን፣

የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥርዓቶችን መጫን።

ለቴክኖሎጂ ውህደት ፍላጎቶችዎ ለመተባበር ዝግጁ ነን።